የሶሪያ አዲሱ መንግሥት የሚያረጋግጠው ከሆነ ብሪክስ የሶሪያን የአባልነት ጥያቄ ለማየት ዝግጁ ነው ሲሉ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ ብሪክስ የሁሉንም ሀገራት ጥያቄ በቁም ነገር እያጤነ እንደሆነ እና ሶሪያም ከዚህ የተለየች እንዳልሆነች፤ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ሪያብኮቭ ተናግረዋል። ህብረቱ ማንንም እንደማይገፋ እና ሁሉንም ምርጫዎች እንደሚያከብር ገልጸው፤ የተሳታፊዎችን ስብጥር የተመለከቱ አንዳንድ ጠቋሚዎች ጉዳዩን በቁምነገር መከታተል እንደሚገባ ያሳያሉ ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia