በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ አማፂያኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት 38 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ አማፂያኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት 38 ሰዎች መሞታቸው ተሰማየሱዳን ፓራሚሊተሪ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃቱን እሁድ ከሰዓት እንደፈጸመ፤ የሲቪል ተሟጋቾችን ዋቢ አድርገው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ጥቃቱ በከተማው ውስጥ በሚገኘውና በሳዑዲ አረቢያ በሚተዳደረው ዋና ሆስፒታል አርብ ዕለት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ከተገደሉ በኋላ የመጣ ሲሆን፤ በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን ምዕራባዊ ክልሎች የቀጠለውን ቀውስ የበለጠ አባብሶታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik