ሱዳን ደህንነታቸው በተጠበቁ አካባቢዎች ለሩሲያ ኩባንያዎች 20 የነዳጅ ጉድጓዶችን አቀረበች

ሱዳን ደህንነታቸው በተጠበቁ አካባቢዎች ለሩሲያ ኩባንያዎች 20 የነዳጅ ጉድጓዶችን አቀረበች ሀገሪቱ ለምዕራባውያን ኩባንያዎች አማራጭ ለማግኘት ከሞስኮ ጋር ስምምነት ለመፈራረም መዘጋጀቷን፤ የሱዳን የኢነርጂ እና ዘይት ሚኒስትር ዶክተር ሞሂዲን ናኢም ሙመመድ ሳኢድ፤ ለአል አራቢ አል-ጃዲድ ጋዜጣ ተናግረዋል። በተጨማሪም የሚከተሉትን ለማድረግ እቅድ ተይዟል፦ ▪ በቀን 120 በርሜል ነዳጅ ለማውጣት በሜሮው ግድብ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ እና የሙቀት ማመንጫን ማዳበር።▪ የሮዜሬስ እና የሴናር ግድቦችን የማዘመን ሂደት ማጠናቀቅ።▪ በምስራቅ ሱዳን ከሚካሄደው ጋዝ ፍለጋ በተጨማሪ በሚቀጥሉት ወራት ዘመናዊ ማጣሪያዎችን መገንባት። የሩሲያ በቀይ ባህር መገኘት ለዘመናዊ የጋዝ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ወሳኝ ነው፤ ሲሉ የሱዳኑ ሚኒስትር ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik