የእስራኤል አየር ኃይል በደማስቆ አዲስ ጥቃት ፈጸመ እስራኤል በደማስቆ፣ በዙርያው በሚገኙ ገጠራማ አካባቢዎች እንዲሁም በሆምስ፣ ሃማ እና ዳራ የሶሪያ ወታደራዊ ጣቢያዎች ላይ 52 የአየር ድብደባ መፈጸሟን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ምስሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia