#sputnikviral | 34- ሜትር ርዝመት ያለው የተኛው ህፃን ፡ በዋርሶ የተዘጋጀው እንግዳ የሆነው የጥበብ ውጤት

#sputnikviral | 34- ሜትር ርዝመት ያለው የተኛው ህፃን ፡ በዋርሶ የተዘጋጀው እንግዳ የሆነው የጥበብ ውጤትየቤልጄም አርቲስት የሆነው ባርት ቫን ፔል የተፈጠረው እና በአየር የተሞላው "አንተ ህፃን" ተብሎ የተሰየመ ቅርፅ ለእየታ ቀረበ። አርቲስቱ እንዳብራራው ይህ ቅርፅ "እያንዳንዳችን ውስጥ ያለውን ተለዋዋጭ እምቅ ኃይል ልክ እንደ ሰማይ ማለቂያ የሌለው እንደሆነ የሚያሳይ ነው" ብሏል። ይሁንእንጂ ብዙዎች በበይነመረብ ላይ ሲተቹት ታይተዋል። የተወሰኑ ሰዎች " አስፈሪ" እና "አስቀያሚ" ብለውታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik