የሩሲያ ወታደሮች በዶንትስክ ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን የኩራክሆቮ ከተማ አስተዳደር ምክርቤት ህንፃ በመቆጣጠር የሩሲያን ባንዲራ መስቀላቸውን የሩሲያ ባለስልጣን ለስፑትኒክ ተናገሩበከተማዋ ያለው ዉጊያ እየቀጠለ እንደሆነ የሩሲያ የሲቪል ማህበረሰብ ኮሚሺን አንዱ አባል ቭላድሚር ሮጎቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia