የሩሲያው ራስ-24 ያርስ ስትራቴጂክ ባለስቲክ ሚሳኤል በልዩ በአገዛዙ የውጊያ ፓትሮ ላይ የያርስ ተንቀሳቃሽ ባለስቲክ ሚሳኤል ሰረአት አባላት እስከ 100 ኪሎሜትሮች መጓዝ ይችላሉ። በዉጊያ ሜዳ ላይ የሚሰሩ የኢንጂነሪንግ ስራዎች ሲኖሩ መስራትን ፣ ከአካባቢው ጋር እንዲመሳሰሉ የሚፈለጉ የጦር መኪኖችን ቀለም መቀባትን ወይም በሌላ መንገድ ማመሳስልን እና የውጊያ ቦታ ፀጥታ ማረጋገጥን የመሳሰሉ ስራዎችን ይሰራሉ። እነዚህ ወታደሮች የጠላትን አሻጥር ማስወገድ እንዲሁም ጠላት የሰፈረበትን ቦታ የመለየት ስራ እንዲሰሩ እየተለማመዱ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia