ሩዋንዳ የፎርሙላ ዋን ግራንድ ፕሪክስ ውድድርን ወደ አፍሪካ መልሶ ለማምጣት እየተጫረተች ነው

ሩዋንዳ የፎርሙላ ዋን ግራንድ ፕሪክስ ውድድርን ወደ አፍሪካ መልሶ ለማምጣት እየተጫረተች ነው " በጣም ደስተኛ ነኝ ሩዋንዳ የፎርሙላ ዋን ግራንድ ፕሪክስ ውድድርን ወደ አፍሪካ ለማምጣት እንደምትጫረት በይፋ ሳሳውቅ" በማለት በሩዋንዳ እየተካሄደ ባለው የአለምአቀፉ የአውቶሞቢል ፌድሬሽን (ኤፍአይኤ) ጠቅላላ ስብሰባ መክፈቻ ወቅት ባደረጉት ንግግር የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ተናግረዋል። ካጋሜ ለፎርሙላ ዋን ዋና ስራ አስኪያጅ እስቴፋኖ ዶሚኒካል እና ለቡድናቸው በውይይቱ ወቅት ላደረጉት ማሻሻያ ምስጋና አቅርበዋል ፤ ይህም ቀጥሎ ለ ኤፍ1 ተከታታይ አራት ጊዜ አሸናፊ ማክስ ቬርስታፕን የሽልማት ዋንጫ አሰጣጥ ውይይት ተደርጎበታል። ሩዋንዳ ይህንን ጨረታ የምታሸንፍ ከሆነ ደቡብ አፍሪካ ካዘጋጀችው የጎርጎሮሳዊያኑ 1993 ውድድር በኋላ በአፍሪካ የሚደረግ ውድድር ይሆናል። "የማረጋግጥላችሁ እዚህ እድል ላይ የደረስነው በሚገባው ትጋት እና ጥንካሬ በመስራታችን ነው። በጋራ ሆነን ሁላችንም የምንኮራበትን ነገር እንገነባለን" በማለት ፕሬዝደንቱ ተናግረዋል። ሪፖርቶች እንዳመላከቱት ይህ በእቅድ የተያዘዉ ሰርኪዩት በአሌክሳንደር ዉርዝ ድርጅት ዲዛይን የተደረገ ሲሆን የሚገነባው ከኪጋሊ በ 40 ኪሜ ርቀት ላይ በሚገኘው እና በግንባታ ላይ ባለው አዲሱ የቡጌሴራ አውሮፕላን ጣቢያ አቅራቢያ ነው ተብሏል። ቀደም ብሎ ብዙ የኤፍዋን ሀላፊዎች እና ሹፌሮች ለአፍሪካ ግራንድ ፕሪክስ ያላቸውን ድጋፍ ሰጥተዋል ፤ ምክንያታቸውም ይህ ውድድር አፍሪካን በትኩረት አያይም የሚል ነው።በኪጋሊ እየተደረገው ያለው የኤፍዋን ጉባኤ በአፍሪካ ሲካሄድ የመጀመሪያው ነው ፤ ያሉት የኤፍአይኤ ፕሬዝዳንት ሞሀመድ ቤን ሱላይም የሩዋንዳን በሞተር እስፖርት ላይ እያደገ ያለውን ተፅእኖ አሞካሽተው የአህጉሪቷን ወደፊት በሞተር እስፖርት ላይ ያላትን መልካም ተስፋ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik