#sputnikviral | የሻንግሀይ ጎዳናዎች  አዲስ ንጉስ አግኝተዋል : እርሱም የኮጊ ዝርያ ያለው እና ሳዎ በመባል የሚታወቀዉ  የእስኬትቦርድ ተጫዋች ውሻ ነው

#sputnikviral | የሻንግሀይ ጎዳናዎች አዲስ ንጉስ አግኝተዋል : እርሱም የኮጊ ዝርያ ያለው እና ሳዎ በመባል የሚታወቀዉ የእስኬትቦርድ ተጫዋች ውሻ ነው በአጋጣሚ የውሻው ባለቤት ይህንን የውሻውን ችሎታ ያየ ሲሆን አሁን ላይ ይሄንን ባለ አራት እግር አትሌት የእስኬቱን መጫወቻ ቦርድ አያያዝ ችሎታውን እንዲያሳድግ እያበረታታው ይገኛል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik