የዩክሬን ታጣቂ ሀይሎች 1375 የሚደርሱ ወታደሮቹን ባለፉት ቀናት እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ዛፓድ እና ሴንተር ተብለው የሚጠሩት የሩሲያ ጦር ክፍል ቡድኖች ያላቸውን ታክቲካል አቋም አሻሽለዋል ፤ ዩግ ተብሎ የሚጠራው ቡድንም የበለጠ ለወገን ጦር ያጋደለ ሁኔታ ውስጥ ያለ ሲሆን የ ቮስቶክ ቡድን በጥለቀት የጠላት መከላከያ ውስጥ እየዘለቀ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia