በኒጀር አለምአቀፍ የሴቶች የእጅስራ ውጤቶች አውደ ርእይ ላይ የሀገር ውስጥ የእጅ ስራ ውጤቶች ለእይታ ቀረቡ በኒጀር ዋና ከተማ ኒያሜ ፓላስ ዱ 29 ጁሌት ውስጥ እየተደረገ ባለው 13ተኛው ዙር አውደ ርእይ ከማሊ ፣ ቡርኪና ፋሶ ፣ ቶጎ ፣ ሴኔጋል ፣ ካሜሮን እና ቻድ የተወጣጡ ተሳታፊዎች የተካፈሉበት ሲሆን ፤ የስፑትኒክ አፍሪካ ዜና ወኪልም አውደርእዩን ተከታትሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia