የሩሲያ ፈንጂ አምካኝ ወታደሮች በዶንትስክ አካባቢ የሚገኘውን የፖቭሎቭካ መንደር ከተቀጣጣይ ነገሮች ማፅዳታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየአካባቢው ነዋሪዎች ፈንጂ አምካኞቹ በቤታቸው አካባቢ ተቀጣጣይ ነገሮች አለመኖራቸውን እንዲያረጋግጡላቸው እርዳታቸውን ጠይቀዋል። የጠላት ሀይል ሰውን የሚያሳሳት ባልተጠበቁ ቦታዎች ላይ ጥሎ የሚወጣቸው ነገሮች እንዳሉ ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia