የቀዶ ጥገናው ድል በኢትዮጵያ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና አካሄደ

የቀዶ ጥገናው ድል በኢትዮጵያ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና አካሄደበኢትዩጵያ የሚገኘው የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስታፍ በሆኑት ዶክተር ዳግም ዳኘው እና ዶክተር በለጠ ከታታሪ ቡድናቸው ጋር በመሆን አዲስ የህክምና ስኬት አስመዝግበዋል። በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ባካሄዱት የአንጀት ቀዶጥገና ከ46 አመት ታካሚ ከ110 በላይ ቁልፍ ፣ ጥፍር እና ሌሎች ባእድ ነገሮችን በስኬት ማስወገድ ችለዋል። ከሶስት ሰአት በላይ በፈጀው ቀዶጥገና የሆስፒታሉን ሀኪሞች ችሎታ እና ቁርጠኝነት ያሳየ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik