በበርበራ ወደብ የተከፈተው አዲስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ጣቢያ በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት አስከተለበሶማሊላንድ በርበራ ወደብ የኢትዮጵያ ትራንዚት ማሳለጫ ቢሮ በይፋ ተከፈተ ። የሶማሊላንድ የገንዘብ ልማት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ ቢሮዎቹ ጭነቶችን ወደተለያዩ የኢትዮጵያ መዳረሻዎች የማስተላለፍ አገልግሎት ይሰጣሉ። ይህ ባሳለፍነው አመት በኢትዮጵያ እና በራስ ገዟ ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ጅማሬ አካል ነው። ሶማሊላንድን የግዛቷ አካል አድርጋ የምትቆጥረው ሶማሊያ ተቃውሞ ያሰማች ሲሆን ይህም በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት እንዲባባስ አድርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia