#sputnikviral | በፊሊፒንስ የካንላኦን እሳተገሞራ በመፈንዳቱ 40,000 ሰዎች አካባቢውን ለቀዉ እንዲወጡ መደረጉን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናገሩ በዛሬው እለት ብቻ ከደርዘን በላይ የመሬት መንቀጥቀጦች በአካባቢው የተመዘገቡ ሲሆን በቅርብ ርቀት ላይ ያሉ መንደሮች በአመድ ተሸፍነዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia