አሳድ በሩሲያ ደህንነታቸው ተጠብቆ እንዳለ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ርያቡኮቭ ተናገሩ የአሳድን ለአለምአቀፉ ወንጀለኞች ፍርድቤት ተላልፎ የመሰጠት ምናልባትን አስመልክቶ አስተያየታቸውን ሲሰጡ ፤ ሩሲያ የፍርድቤቱ አባል አለመሆኗን አፅንኦት በመስጠት ዲፕሎማቱ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia