የእስራኤል ታንኮች በደማስቆ ገጠራማ አካባቢዎች በተለይም ከዋና ከተማዋ በስተደቡብ ምዕራብ በምትገኘው ቃትና አካባቢ ገብተዋል የሚሉ ዘገባዎች ከእውነት የራቁ እንደሆኑ የስፑትኒክ የሶሪያ ምንጭ ገለጹ የእስራኤል ጦር እና ታንኮች በአሁኑ ወቅት በደቡብ ሶሪያ በጎላን ኮረብታ ኩኒትራ ግዛት 16 ኪሎ ሜትር ዘልቀው እንደገቡ እና የአከባቢው ነዋሪዎች ወታደራዊ ዘመቻው እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቤታቸው እንዳይወጡ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸው ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia