ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ዘላቂ እና የረዥም ግዜ ሰላም ለማስፈን የምትችለውን ሁሉ ታደርጋለች ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምክትል ገለፁ

ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ዘላቂ እና የረዥም ግዜ ሰላም ለማስፈን የምትችለውን ሁሉ ታደርጋለች ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምክትል ገለፁ "እኛ [...] በሁለት ሀገራት መፍትሄ ከእስራኤል ነጻ የሆነች የፍልስጤም ሀገርን እንደግፋለን። ዘላቂ እና የረዥም ግዜ ሰላም ለማምጣት የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን" ሲሉ አንድሬ ሩደንኮ ማሌዢያ በተካሄደው የቫልዳይ ዓለም አቀፍ የውይይት ክለብ 15ኛው የእስያ ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል። እንደ ሩደንኮ ገለጻ የመካከለኛው ምስራቅ ሁኔታን በተመለከተ የሩሲያ እና የማሌዢያ አቋም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተመሳሳይ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik