#sputnikviral | ህንድ ፀሃይን የሚያጠና ፕሮባ-3 የተሰኘ ተልዕኮ በተሳካ ሁኔታ ወደ ጠፈር መላኳን የህንድ የጠፈር ምርምር ድርጅት አስታወቀ

#sputnikviral | ህንድ ፀሃይን የሚያጠና ፕሮባ-3 የተሰኘ ተልዕኮ በተሳካ ሁኔታ ወደ ጠፈር መላኳን የህንድ የጠፈር ምርምር ድርጅት አስታወቀ በዓለም በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለው ፕሮባ-3 የጠፈር ፕሮግራም፤ በ150 ሜትር ርቀት የሚበሩ ሁለት ሳተላይቶችን ያካትታል። ከሳተላይቶቹ አንዱ የፀሃይን ዲስክ ለሌላኛው በመሸፈን፤ የላይኛውን የፀሐይ ከባቢ አየር በትክክል ለመመልከት እንደሚያስችል ድርጅቱ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik