የአል-አሳድ መንግሥትን የጣለው የሶሪያ አማጺ ቡድን ምንጮች ለስፑትኒክ የሰጡት ገለጻ፦

የአል-አሳድ መንግሥትን የጣለው የሶሪያ አማጺ ቡድን ምንጮች ለስፑትኒክ የሰጡት ገለጻ፦ 🟠 በደማስቆ የሚገኙ ኤምባሲዎች እና የዲፕሎማሲ ሚሲዮኖች ላይ ጥቃት እንደማያደርሱ አረጋግጠዋል። 🟠 ሁሉንም የሶሪያ ህዝብ የሚያሳትፍና ከሌሎች ሀገራት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚፈጥር ብሔራዊ መንግስት ለመመስረት ጥረት እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። 🟠 ከሩሲያ መንግሥት ጋር ከወዲሁ የግኑኝነት መስመር እንደፈጠሩ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik