የሶሪያ ተቃዋሚ ሃይሎች በደማስቆ የሚገኘውን የኢራን ኤምባሲ እንደወረሩ እና ውድመት፣ ዘረፋ እና ስርቆት እየተካሄደ እንደሆነ ዘገባዎች አመለከቱ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ምስሎች በኤምባሲው ላይ የደረሰውን ጉዳት አሳይተዋል። ታጣቂዎች የሶሪያ ዋና ከተማን በቁጥጥር ስራቸው ማዋላቸውን ተከትሎ፤ ኢራቅ በደማስቆ ከሚገኘው ኤምባሲዋ ሰራተኞቿን እያስወጣች ነው ሲል የኢራቅ ኢና የዜና ወኪል ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia