የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለተቃዋሚዎች ለማስረከብ ቤታቸውን በመልቀቅ ደማስቆ በሚገኝ ሆቴል ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል

የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለተቃዋሚዎች ለማስረከብ ቤታቸውን በመልቀቅ ደማስቆ በሚገኝ ሆቴል ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧልሞሐመድ ጋዚ አል-ጃላሊ ደማስቆ በጂሃዲስቶች ቁጥጥር ስር ከዋለች በኋላ፤ ከተማዋ ውስጥ መቅረታቸው ተገልጿል። ህዝቡ ከመረጠው አዲስ “አመራር” ጋር ለመተባበር ዝግጁ እንደሀኑም ተናግረዋል። ምስሎቹ ከማሕበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸውበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik