የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ አባት የሃፌዝ አል-አሳድ ሃውልት በመላ ሀገሪቱ ፈራረሰ በሳምንቱ መጨረሻ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ነዋሪዎች ሐውልቶቹን በተለይም በደማስቆ፣ ላታኪያ እና ሆምስ ሲያወደሙ እና ሲያረክሱ አሳይተዋል። ጂሃዲስቶቹ ዋና ከተማዋን ከተቆጣጠሩ በኋላ መገልበጣቸው የተገለጸው የወቅቱ ፕሬዝዳንት እጣ ፈንታ እስካሁን አልታወቀም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia