የአረብ ሚዲያዎች የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ አባት ሃፌዝ አል-አሳድ መታሰቢያ ሃውልት ሲፈርስና አንዳንድ ሰዎች ባዶ በሆነው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ሲንቀሳቀሱ የሚያሳይ ቪዲዮ ለቀዋል በተጨማሪም ታጣቂዎች እና ደጋፊዎቻቸው የከተማዋ ነዋሪዎች የሶሪያ መንግሥት ቴሌቪዥን እና የሶሪያ ጦር ኢታማዦር ሕንጻ በሚገኙበት ኡማያድ አደባባይ እየተዘዋወሩ ነው ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia