#sputnikviral | በሊቢያ የተከሰተ ከባድ ዝናብ የሰው ህይወት ሲቀጥፍ ከተሞች በጎርፍ ተዋጡ

#sputnikviral | በሊቢያ የተከሰተ ከባድ ዝናብ የሰው ህይወት ሲቀጥፍ ከተሞች በጎርፍ ተዋጡ በምዕራብ እና ሰሜናዊ ሊቢያ የጣለው ከባድ ዝናብ ከፍተኛ ጎርፍ አስከትሎ በታርሁና አቅራቢያ መኪናቸው የተወሰዱ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የትሪፖሊ የድንገተኛ ህክምና እና ድጋፍ ማዕከል አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik