የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የመንግሥት አባላትን አሰናበቱ

የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የመንግሥት አባላትን አሰናበቱ በካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ የተፈረመው ትዕዛዝ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ተነቧል። በሰነዱ መሰረት ሚኒስትሮቹ አዲስ መንግሥት እስኪሰየም ድረስ በስራ ላይ ይቆያሉ። አፖሊኔየር ካይሌም ዴ ታምቤላ እ.አ.አ ጥቅምት 21፣ 2022 ነበር የመንግሥት ኃላፊ ሆነው የተሾሙት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik