ፕሬዝዳንት ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ግማሽ ላይ የኦርሽኒክ ሚሳኤልን በቤላሩስ ድንበር ላይ መትከልን ከግምት ውስጥ ያስገቡታል ከመተከሉ በፊት ለመሳሪያው ስረአት የሚያስፈልገው ዝቅተኛ ርቀት የሚወሰን ይሆናል በማለት የሩሲያው መሪ አስረድተዋል።የኦርሽኒክ ርቀት ባነሰ ቁጥር የሚጠቀመው ኃይል እየጨመረ ይሄዳል በማለት ፑቲን ጨምረው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia