የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የኦስሲ  የሚኒስትሮች ኮንፈረንስን ተከትሎ የሰጡት  ጋዜጣዊ መግለጫ አንኳር ሀሳቦች

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የኦስሲ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስን ተከትሎ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አንኳር ሀሳቦች◼ በዩክሬን ሰላማዊ መፍትሄ ለማምጣት የሚደረጉ ጥረቶች ሁሉ የሰብአዊ መብትን እና የፀጥታ ሁኔታውን ከግምት ውስጥ ያስገቡ መሆን አለባቸው◼ የፕሬዝዳንት ፑቲንን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት በዩክሬን የውጭ ወታደሮችን እንዲሰፍሩ ምኞት ያላቸው ችግሩ የበለጠ ያባብሱታል ◼ ሩሲያ ማንም የማጥቃት ፍላጎት የላትምበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik