በሩሲያ ወገን አነሳሽነት በጎርጎሮሳዊያኑ ህዳር 27 በሩሲያ ጦር ኃይል ዋና አዛዥ ግራሲሞቭ እና የአሜሪካ አቻቸው ብራውን መካከል የስልክ ውይይት መደረጉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በሩሲያ ወገን አነሳሽነት በጎርጎሮሳዊያኑ ህዳር 27 በሩሲያ ጦር ኃይል ዋና አዛዥ ግራሲሞቭ እና የአሜሪካ አቻቸው ብራውን መካከል የስልክ ውይይት መደረጉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በዉይይታቸው የአሜሪካ መንግስት በምስራቅ ሜዲትራኒያን ባህር ላይ እየተደረገ ስላለው እውነተኛ እሳትን በመጠቀም የሚደረግ ልምምድ እና በትክክለኛ ሁኔታ እየተመሩ ስለሚተኮሱ ሚሳኤሎች ልምምድ እንዲያውቁ ተደርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik