‼ ኢትዮጵያ በአስደናቂ ፍጥነት እያደገች ነው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ገለጹ

‼ ኢትዮጵያ በአስደናቂ ፍጥነት እያደገች ነው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ገለጹሩሲያ እድገት ባለባቸው እና ከሶስተኛ ሀገራት ለሚመጡ "ለጩኸቶች" ምላሽ የማይሰጡ አጋሮች ያሉበት ገበያዎች ላይ ትኩረት አድርጋለች ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ።ኢትዮጵያን እንደ ምሳሌ በመጥቀስ አንዳንድ ኢኮኖሚዎች ባልተለመደ ፍጥነት እያደጉ መሆናቸውን ተናግረዋል። እንደ እርሳቸው ገለፃ ባለፉት 10 አመታት 120 በመቶ እድገት ተመዝግቧል። ፑቲን ይህንንም እጅግ አስደናቂ ቁጥር ነው ብለውታል። ፕሬዚዳንቱ ባንግላዴሽንም ከ80 በመቶ በላይ እድገት ማሳየቷን ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik