‼ የሩሲያ ኢኮኖሚን ጨምሮ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት እንዲገጥማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም እቅዶቹ ሁሉ አልተሳኩም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩበ ቪቲቢ ባንክ በተዘጋጀው 'ሩሲያ እየተጣራች ነው' ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ በሩሲያው ፕሬዝዳንት የተነሱ ተጨማሪ ሀሳቦች፦◼ በሩሲያ ውስጥ የሚታየውን የዋጋ ንረት መቆጣጠር ያስፈልጋል። ለዚህም የማእከላዊ ባንክ እና መንግስት በቅንጅት አብረው መስራት ይኖርባቸዋል።◼ በሩሲያ ያለው ኢንቨስትመንት በተከታታይ ለሶስተኛ አመት እድገት አሳይቷል፤ ይህም የሆነው በሩሲያ ላይ ከውጭ ችግር ለመፍጠር ሙከራዎች እየተደረጉ ባለበት ወቅት ነው። ሩሲያ የወዳጅ ሀገራት ኢንቨስተሮች በሩሲያ የአክሲዩን ገበያ እንዲሳተፉ ትጋብዛለች። " በሚገባ የወዳጅ ሀገራት ኢንቨስተሮች በሩሲያ የአክሲዩን ገበያ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን ሩሲያ የአለም ኢኮኖሚ አካል በመሆኗ ተመላሽ የካፒታል ፍሰትን በደስታ እንቀበላለን" በማለት ፕሬዜዳንት ፑቲን ተናግረዋል።◼ የምእራቡ አለም ሀገራት ታማኝ አጋር እንዳልሆኑ አሳይተዋል ፦ በተለይም በጎርጎሮሳዊያኑ 2022 ከአስር አመታት በላይ እያደገ የዘለቀው የሎጀስቲክስ ግንኙነት እና የስራ ትስስር ተትቷል ወይም ሳይወድም አይቀርም።◼ በያዝነው አስር አመት መጨረሻ የሩሲያ የአክሲዮን ካፒታል በእጥፍ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ አመት የነበረን 19 ብቻ አይፒኦ እና ኤስፒኦ ቢሆንም ወደ 120 ቢሊዩን ሩብል በማሳደግ ሩሲያ ውጤታማ ነች "ይሄ ደግሞ በጣም ጥሩ ውጤት ነው" ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia