ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች፤  ይህም ለሀገሪቱ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው

ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች፤ ይህም ለሀገሪቱ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ነውየመሪው ስዋፖ ፓርቲ አባሏ ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ 57.31 በመቶ ድምጽ በማግኘት የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የናሚቢያ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ።"የናሚቢያ ህዝብ ለሰላምና መረጋጋት ድምፁን ሰጥቷል" ሲሉ ተመራጯ ፕሬዝዳንቱ የምርጫው ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ ለህዝቡ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።በፓርላማ ምርጫ ከተወዳደሩት 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስዋፖ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ከተዘረዘሩ 96 መቀመጫዎች ውስጥ 51 መቀመጫዎች ማሸነፉን የናሚቢያ ምርጫ ኮሚሽን በሪፖርቱ አመልክቷል። በናሚቢያ ፕሬዚዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት (የናሚቢያ ፓርላማ የታችኛው ቻምበር) ምርጫ የተካሄደው በጎርጎሮሳውያኑ ህዳር 27 ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik