#sputnikviral | የሩሲያው ወንዝ ያልተለመደ ክብ የበረዶ ቅርፅ ሰርቶ ታይቷል

#sputnikviral | የሩሲያው ወንዝ ያልተለመደ ክብ የበረዶ ቅርፅ ሰርቶ ታይቷልይህ ክስተት የተፈጠረው ጎርጎሮሳዊያኑ ህዳር ወር መጨረሻ በሩሲያ ምስራቃዊ አውሮፓ በባሽኮርቶስታን ሪፐብሊክ ውስጥ በሚገኘው የበትራ ወንዝ ላይ ነው።ይህ አስደናቂ የበረዶ ቅርፅ በተወሰነ የአየር ሁኔታ ውስጥ የሚፈጠር ሲሆን ወደ በረዶነት የተጠጋ የሙቀት አየር ፀባይ እና የክብነት ባህሪ ያለው የውሀ እንቅስቃሴ ያስፈልገዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik