የኢትዮጵያ ፣ የጅቡቲ  እና የሱዳን ቴሌኮም ድርጅቶች የአፍሪካን ዲጂታል ግንኙነት ለማሳደግ አጋርነት ፈጠሩ

የኢትዮጵያ ፣ የጅቡቲ እና የሱዳን ቴሌኮም ድርጅቶች የአፍሪካን ዲጂታል ግንኙነት ለማሳደግ አጋርነት ፈጠሩይህ ፕሮጀክት የዲጂታል አጋርነት በማሳደግ በምስራቅ አፍሪካ መሀከል እንዲሁም አውሮፓ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለማጠናከር አላማ ያለው ነዉ። አጋርነቱ በአለምአቀፍም ሆነ በክልሉ ያለው የዲጂታል መሰረትልማት በማሳደግ ትኩረቱን የመልቲ-ቴራቢት ተደጋጋሚ ተርስተሪያል የፋይበር ኦፕቲክ ሊንክ አገልግሎት በመፍጠር ላይ ያደረገ ነው። ይህ አዲስ መሰረተ-ልማት ዲዛይን የተደረገው ፈጣን ፣ የተሻለ የሚተማመኑበት ግንኙነት እንዲኖረው እና በአፍሪካ የዲጂታል ለውጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንዲኖረው ታሳቢ በማድረግ ነው። ሆራይዘን ፋይበር ከጎርጎሮሳውያኑ ሰኔ 2024 ጀምሮ ከሶስቱ ሀገራት በተወጣጡ ባለሙያዎችን ውይይት ሲደረግበት የቆየ ነው።በሰብማሪን ኬብል (በባህር ውስጥ የሚተላለፍ ኬብል) ላይ እያጋጠሙት ካሉት ተደጋጋሚ ፈታኝ ሁኔታዎች በተለይም በቀይ ባህር ላይ የሚገጥሙት ችግሮች አስመልክቶ ፦ የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ አዲስ የሆነ የግንኙነት መንገድ ይኖረዋል። ሆንተብሎ የሚደረግ የኬብል መቆረጥን እና ተፈጥሮአዊ ችግሮችን ጨምሮ የሰብማሪን ኬብሎች በታሪክ ብዙ አይነት ችግሮች ይገጥማቸዋል፤ የጥገና ወጪአቸውም ከፍተኛ መሆን እና የአገልግሎት መቆራረጥ ያጋጥማቸዋል በማለት ፋና ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik