#sputnikviral " ከጓደኞቼ በማገኘው ትንሽ ድጋፍ እሞክረዋለሁ"

#sputnikviral " ከጓደኞቼ በማገኘው ትንሽ ድጋፍ እሞክረዋለሁ" የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለአፍሪካ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ድጋፍን ቃል ገብተዋል ነገርግን ማን ነው ማንን የሚደግፈዉ? የአንጎላው ፕሬዚዳንት ዡአ ሎሬንሶ ፕሬዚዳንት ባይደን ወደ መድረኩ የሚያስወጣውን ሁለት ደረጃዎች እንዲወጡ ሲረዷቸው ... እናም ሌላ ደረጃዎችን ከመውጣት ታድገዋቸዋል። ይሄ የሆነው በመጀመሪያው (እና ምንአልባት የመጨረሻው) የነጩ ቤተመንግስት ባለስልጣን የአፍሪካ ይፋዊ ጉብኝት የክብር ስነ-ሰረአት ወቅት ነው።እስከ ነገ ድረስ በአንጎላ የሚቆዩት ፕሬዚዳንት ባይደን በኢኮኖሚ ፣ በፀጥታ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዙሪያ ይወያያሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik