በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከ140 በላይ ሰዎች ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ሞተዋል

በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከ140 በላይ ሰዎች ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ሞተዋልሟቾቹ ይኖሩበት የነበረው በሀገሪቱ ደቡብምእራብ የሚገኘው ካዋንጎ ግዛት ምክትል አስተዳዳሪ ርሚይ ሳኪ ለምእራብ ሚዲያ እንደተናገሩት ፦ በዚህ ወር 143 ሰዎች ምንነቱ ባልታወቀው በሽታ የሞቱ ሲሆን በሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው። ከፍተኛ ትኩሳት እና የራስምታት የሚያስከትለው በሽታው በዋንኝነት የሚያጠቃው ህፃናት እና ሴቶችን ነው። የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በግዛቱ በበሽታው የተያዙ ሰዎችን እያገዙ ይገኛሉ። የበሽታውን መነሻ ለማወቅ ጥረቶች እየተደረጉ ነው። የኮንጎ ባለስልጣናት በካዋንጎ ስለተከሰተው ድንገተኛ በሽታ ለአለም የጤና ድርጅት አሳውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik