#sputnikviral በህንድ ከባድ አውሎንፋስ በኢንዲጎ አየርመንገድ ስር የሚበረውን ኤ321ኒዩ ኤርባስ አውሮፕላን በአደገኛ ሁኔታ እንዲያርፍ አስገደደውየህንድ ቼና አየር መንገድ ባለስልጣናት ቅዳሜ እለት ፈንጋል የተሰኘውን አውሎንፍስ ፍራቻ ሁሉንም በራዎች የሰረዙ ሲሆን ነገርግን እሁድ እለት ወደ መደበኛ ስራቸው ተመልሰዋል። በከባድ ዝናብ እና በጠንካራ ንፋስ የታጀበዉ አውሎንፋስ በህንድ እና ሲሪላንካ በትንሹ 19 ሰዎችን ሲገድል በሀገራቱ ክልሎች የ ጎርፍ አደጋ አስከትሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia