የአሜሪካ ኮንግረንስ 250 ቢሊዩን ዶላር የኮቪድ-19 እርዳታ በአጭበርባሪዎች እንደተወሰደበት አመነ"አጭበርባሪዎቹ 191 ቢሊዩን ዶላር የአሜሪካን ግብር ከፋዩች ገንዘብ የፌድራል መንግስቱን የስራአጥ ስረአት በመጠቀም እንዲሁም የግለሰቦችን ሊለዩበት የሚችሉበትን መረጃ በመበዝበዝ አጭበርብረዋል" በማለት ለሁለት አመት የተደረገውን የምርመራ ስራ አስመልክቶ በአሜሪካ የኮንግረስ አባል የቀረበዉ ሪፖርት ያሳያል። በተጨማሪም በትንሹ 64 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚሆነው ገንዘብ ከአሜሪካን መንግስት "የክፍያ መጠባበቂያ ፕሮግራም" ላይ በአጭበርባሪዎች እና ወንጀለኞች የተሰረቀ ገንዘብ ነው ፤ ይህም በወረርሽኙ ምክንያት የገንዘብ እገዛ ለሚፈልጉ አሜሪካውያን በብድር አማካኝነት ተሰጥቶ ወደፊት በእርዳታ መልክ የሚካካስ ነበር። ሌላ 200 ሚሊዩን ዶላር ገንዘቡ ደግሞ ለትንንሽ የንግድ ድርጅቶች በተደረገ ድጋፍ ወቅት ተገቢው ቁጥጥር ባለመደረጉ 'እንደጠፋ' ህግ አውጪው ጨምሮ ገልጿል። በቻይና ውሀን ከሚገኝ ቤተ ሙከራ ሾልኮ በመዉጣት ተስፋፍቶ ይሆናል በማለት የኮንግረንስ አባሉ አሳውቀዋል ፦ በማለት በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ላይ ለተመረጡ ንኡስ-ኮሚቴዎች የተዘጋጀው ሪፖርት ያሳያል።የህግ-አውጪዎች ከላይ የቀረበዉ ሀሳብ የሚደገፍ አምስት የመሟገቻ ሀሳባቸውን አጣቅሰው አቅርበዋል፤ የቫይረሱን የራሱ ተፈጥሮ የሆነውን በተፈጥሮ ውስጥ አለመገኘት እና የሰው አካል ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ በገባ የኮቪድ -19 ምክንያቱ ሁሉም የቫይረሱ ተጠቂዎች መኖር በተጨማሪም ሌሎች ብዙ ምክንያቶች ያለፈው ወርሺኝ እንዲስፋፋ ምክንያት ነበሩ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia