ኢንዶኔዥያ ከሩሲያው ሮስኮስሞስ ጋር በመሆን የሀገሪቱን የመጀመሪያ ኮስሞዶሮም ልትገነባ ነዉ

ኢንዶኔዥያ ከሩሲያው ሮስኮስሞስ ጋር በመሆን የሀገሪቱን የመጀመሪያ ኮስሞዶሮም ልትገነባ ነዉበሰሜንምስራቅ በፓፒዋ ግዛት የምትገኘው የቢአይካ ደሴት ባላት የሎጅስቲክስ ተመራጭነት ምክንያት የጠፈር ጣቢያው እንዲገነባባት ተመራጭ ሆናለች፦ ያሉት የብሪን ኤሮናቲክስ እና ጠፈር ምርምር ድርጅት ሀላፊ ሮበርተስ ትሪሃርጃንቶ ናቸው። " ተስፋ አለኝ ወደፊት ትብብራችንን በማሳደግ የኮስሞድሮሙን (የጠፈር ማምጠቂያ ጣቢያ) ግንባታ በታቸለን ፍጥነት እንደምንጀምረው" በማለት የብሄራዊ ምርምር እና ፈጠራ ኤጀንሲ (ብሪን) ስብሳቢ ላክሳና ትሪ ሃንዶኮ በመግለጫው ተናግረዋል። ግንባታው በግል ንግድ ድርጅቶች የሚተዳደር ሲሆን ክፍሎ ለሚጠቀምበት ማንኛውም ድርጅት ክፍት ይሆናል ተብሏል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik