ለሀንተር ባይደን የተደረገው ይቅርታ "ዲሞክራሲ ላይ መቀለድ" ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናገሩ ሀንተር ባይደን መስከረም ወር ላይ ታክስ ባለመክፈል በ9 የወንጀል ክሶች፤ በሰኔ ወር ደግሞ ሸጉጥ ይዞ በመገኘት በሶስት የወንጀል ክሶች ጥፋተኛ መሆኑን አምኗል። ጆ ባይደን በምስጋና ቀን ሳምንት ልጃቸውን ይቅር ለማለት ወስነዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia