በኢትዮጰያ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራር የመነግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ

በኢትዮጰያ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራር የመነግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉየኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ፤ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ከተቀበሉት የትጥቅ ቡድኑ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ ጋር፤ እሁድ ዕለት የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፤ የሰላም ጥሪውን ለተቀብሉት ምስጋና አቅርበዋል።“ጦርነት ጎጂ በመሆኑ የሰላምን መንገድ መርጣችሁ በመምጣታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል” ብለዋል።ተመሳሳይ ተግባሮች በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik