ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መጠሪያዋን የቀየረችበትን 66ኛ ዓመት አከበረች

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መጠሪያዋን የቀየረችበትን 66ኛ ዓመት አከበረች ሀገሪቱ በይፋ ነፃነቷን ያገኘቸው እ.አ.አ ነሐሴ 13፣ 1960 ነው። ለአብዛኛው ማዕከላዊ አፍሪካውያን ግን ሪፐብሊኩ ያታወጀበት ታኅሣሥ 1 ቀን፣ 1958 የነጻነታቸው ምልክት አድርገው ይቆጥሩታል። የምስረታ በዓሉን በማስመልከት በኡባንጊ ወንዝ ላይ የታንኳ ውድድር የተዘጋጀ ሲሆን፤ በዋና ከተማዋ ባንግዊ ወታደራዊ ሰልፍ ይካሄዳል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik