ታንዛኒያ ሲካሄድ የነበረው 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ጉባኤ ተጠናቀቀ

ታንዛኒያ ሲካሄድ የነበረው 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ጉባኤ ተጠናቀቀ🟠 የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የአንድ ዓመት የስልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የደቡብ ሱዳን መሪ ሳልቫ ኪርን በመተካት የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ኃላፊነትን ተረክበዋል። 🟠 ሩቶ አዳዲስ እድሎችን በመጠቀም የበለጠ የተረጋጋ እና ተወዳዳሪ ማህበረሰብ መገንባት አንድ አህጉራዊ ገበያን መፍጠር ሊፋጠን እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል። 🟠 በጉባኤው የማህበረሰቡ አባል ሀገራት መሪዎች አራተኛውና የመጨረሻው የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ውህደት ደረጃ የሆነውን የፖለቲካ ፌዴሬሽን ምስረታ ለማፋጠን እንደተስማሙ የድርጅት መግለጫ አመልክቷል። 🟠 የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ 8 አጋር ሀገራትን ማለትም ብሩንዲ፣ ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያን ያቀፈ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik