ማኪ ሳል የሴኔጋል ፓርላማ መቀመጫቸውን ለቀቁ "በዚህ ጉዳይ ላይ በገባሁት ቃል መሰረት በቀጣዩ የህግ አውጭው መክፈቻ ላይ የእንደራሴ ሃላፊነቴን እለቃለሁ" ሲሉ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በመግለጫቸው ተናግረዋል። በሥራ ላይ ባሉ የስርዓተ-ፆታ እኩልነት ደንቦች መሠረት፤ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በወንድ እንደራሴ ይተካሉ። ረቡዕ የታተመው ፕሬዝዳንታዊ አዋጅ፤ የአዲሱ የሕግ አውጭ አካል የመጀመሪያ ስብሰባ ሕዳር 23 እንደሚያካሄድ ይገልጻል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia