ቭላድሚር ፑቲን የሪፐብሊክ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ

ቭላድሚር ፑቲን የሪፐብሊክ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ ፑቲን በመልእክታቸው፤ የሩሲያ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ተናግረዋል። ሞስኮ እና ባንጊዊ ለሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ተጠቃሚነትና በአፍሪካ አህጉር ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር፤ በተለያዩ ዘርፎች ውጤታማ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን እንደሚቀጥሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik