የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ በድጋሚ መብረር ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ በድጋሚ መብረር ጀመረ አየር መንገዱ በኮቪድ ምክንያት በ2020 ተቋርጦ የነበረውን በረራ እንደገና ቅደሜ እለት ያስጀመረ ሲሆን፤ ሞንሮቪያ ሲደርስ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ቦአካይ እና ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። አየር መንገዱ ወደ ላይቤሪያ በረራ መጀመሩ የምጣኔ ሀብት፣ የቱሪዝምና ንግድ እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ያጠናክራል ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሣምንት ሶስት ግዜ ወደ ሞንሮቪያ ይበራል።ምስሎቹ ከአየር መንገዱ የትስስር ገጽ የተገኙ ናቸው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik