የሩሲያ ኤሮስፔስ እና የቻይና አየር ኃይል በእስያ ፓስፊክ ክልል ተጨማሪ የጋራ የአየር ቅኝተ አከናወኑ የሩሲያ ቱ-95ኤምኤስ ስልታዊ ሚሳኤል ተሸካሚዎች እና የቻይና ሺያን ኤች-6ኬ ቦምብ ጣይ ጀቶቾ፤ በፓስፊክ ውቅያኖስ ምዕራባዊ ክፍል፤ በጃፓን ባህር እና በምስራቅ ቻይና ባህር ላይ የ8 ሰዓታት ቅኝት ማከናወኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia