በዓለም እጅግ በጣም ውዱ ሙዝ ተበላ ቻይና ተወላጁ ቢሊየነር ጀስቲን ሱን ከግድግዳ ጋር የጥበብ ስራ የሆነውን ከግድግዳ ጋር የተጣበቀ ሙዝ በልቷል። ሙዙን በሶቴቢ ጨረታ በ6.24 ሚሊዮን ዶላር እንደገዛው ታውቋሌ። የጥበብ ስራው "ኮሜዲያን" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የጣሊያናዊው አርቲስት ማውሪዚዮ ካቴላን ፈጠራ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia