የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ የሰላም ሚኒስትር ሾሙ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ የሰላም ሚኒስትር ሾሙ ተሿሚው የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ አዲሱን ሃላፊነት ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚረከቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። መሐመድ እድሪስ ከመጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik