የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኙትን ራዝዶሎዬ እና ቮሮቭስኮይ የተባሉ መንደሮችን ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ሳምንታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ 🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያ ባለፈው ሳምንት 10 አታካምስ ሚሳኤሎችን መትቶ ጥሏል። 🟠 የሩሲያ ጦር በግሩም-2 ባለስቲክ ሚሳኤሎች ሁለት ስርዓቶችን እና የጠላት ኔፕቱን ፀረ-መርከብ ሚሳኤሎችን አወደመ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia